የአይነቱ ብዛት: 348
24 / 7 / 1437 , 2/5/2016
በዚህ ፕሮግራም ወጣቶችን የሚመለከቱ እንደ መልካም ስነምግባር ተቅዋ ኣዳብ ትምህርትና የመሳሰሉት አርዕስቶች ተካትተዋል።ፕሮግራሙ 46 ክፍሎች ኣሉት።
1 / 6 / 1436 , 22/3/2015
ይህ ፕሮግራም ኢምነትህን ጠብቅ በምለው አርእስት የተዘጋጀ ትምህርት የያዘ ነው።
ይህ ፕሮግራም የልጆች አስተዳደግ ትምህርት የያዘ ነው
16 / 1 / 1436 , 9/11/2014
በዚህ ፕሮግራም የቢድዐህ ሰዎች ላይ እገደ መጣል አስፈላግነት ያስረዳል
በዚህ ፕሮግራም የሙስልሞች መለያየት መንስኤና ጉዳቱ በሰፍው ይዳሰሳል
3 / 1 / 1436 , 27/10/2014
በዚህ ፕሮግራም የዘካህ አልፍጥር ህግጋት ላይ ሰፊ ገለጻ ይሰጣል ::
16 / 8 / 1435 , 15/6/2014
ይህ ሲዲ ስለ ፍርቃና መለያየት ጉዳትና ጥማት ይገልጻል። ሁሉም በሰለፎች ጎዳና እንድሰበሰብ ያሳስባል፡፡
ይህ ፕሮግራም ቁርኣናውያን ብለው ራሳቸውን ለሰየሙ ጠማማ ቡድን በቂ መልስ ይሰጣል
20 / 7 / 1435 , 20/5/2014
ይህ ፕሮግራም የሀዘን ማስወገጃ ትምህርት ይዞዋል
ይህ ፕሮግራም የዱዓእ ደንቦችን በዝርዝር ይዞዋል