የአይነቱ ብዛት: 4
16 / 11 / 1436 , 31/8/2015
በዚህ ፕሮግራም ታላቁ ዳኢ ዶክተር ዛኪር ስለ የሴቶች መብት በኢስላም ዘመናዊ ወይስ ኋላቀር? በሚል ርእስ በስፋት የተወያይበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ከአድማጮች የተነሱ ብዙ ጥያቄዎች መልስ የሰጠበት ፕሮግራም ነው ::
9 / 9 / 1436 , 26/6/2015
የሴቶች መብት በኢስላም ዘመናዊ ወይስ ኋላቀር በሚለው ርዕስ ታዋቂው ታላቁ ዳኢ :ዶክተር ዛኪር ናይክ በሥፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሶስት ክፍሎች አሉት
8 / 2 / 1436 , 1/12/2014
ይህ ውይይት ዶክተሩ ስለ ምዕራባዊያን እና ቡዙ ሙሁራን ወደ እስሊምና ኣለም ለምን ያመራሉ በምንስ ምክንያት እንደሆነ የገለጹበት ውይይት ነው