የአይነቱ ብዛት: 1052
15 / 8 / 1437 , 23/5/2016
በዚህ ፕሮግራም 6ቱ የእምነት መሰረቶች ማብራሪያ በስፋት ቀርቧል። ትምህርቱ 13 ክፍሎች አሉት።
24 / 5 / 1437 , 4/3/2016
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረት አል-ፋቲሃ አያ 4 እስከ መጨረሻዋ ድረስ የተተነተነበት ፕሮግራም ነው::
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረት አል-ፋቲሃ ከምዕራፍ (አያ )1 እስከ 3 ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው ይህ የሱረት አል-ፋቲሃ የመጀመርያ ክፍል በዚህ ክፍል የሱረት አል-ፋቲሃ መግብያ በስፋት የተብራራበት ፕሮግራም ነው::
9 / 3 / 1437 , 21/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(በቀብር ላይ መገንባት ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አርባ ስባት.
8 / 3 / 1437 , 20/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ሰላትን ማጓደል ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ አምስት.
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(የጁምዓን ወይም የዐስርን ሰላት ችላ ብሎ ማሳለፍ ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ አራት.
4 / 3 / 1437 , 16/12/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(በሙስሊሞች ሀገር የሚኖር ሰላማዊ ሰው መግደል ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አስራ ዘጠኝ.