- የምድቦቹ የዛፍ ንድፍ
- አል-ቁርኣን አል-ካሪም
- አል-ሱና
- አል-ዓቂዳ
- አል- ተውሂድ
- አል-ዕባዳ
- እስላም
- ኢማን
- የኢማን ጥያቄዎች
- አል-ኢሕሳን
- አል-ኩፍር
- አል-ንፋቅ
- አል-ሽርክ (መጋራት )
- በዲን አዲስ ፈጠራ (ብድዓ)
- ሷሃባና የነብያችን ቤተሰቦች
- አል-ተዋሱል
- የአውልያእ ካራምና ወሊይነት
- ድግምትና ማጭበርበር
- ጅን(አል-ጅን )
- አል-ወላእ ወል ባራእ
- አህሉ ሱና ወል-ጃማዓ
- እምነቶችና ሃይማኖቶች
- ቡድኖች
- ወደ እስላም ራስቸዉን የምያስጠጉ (የምቃረቡ ) ቡድኖች
- በአሁኑ ሰዓት የሉት የመዝሃብ አቅጣጫዎች (አመለካከቶች )
- ፍቅህ
- ዕባዳዎች
- አል -ሙዓማላት
- መሀላ እና ስለት
- ቤተሰብ
- ሕክምና መታከምና በሸሪዓ የተፈቀዱ ሩቅያዎች
- ብግቦች መጠጦች
- ወንጀሎች
- ቅጣት (ሑዱድ)
- ፍትህ
- ጂሀድ
- ከክስተቶች ጋር ተያያዥ የሆነ ፊቅህ
- የአነስተኞች ፍቅህ
- አዲስ ሙስሊም ሑክም(ደንብ )
- ሸሪዓ ፖሊሲ (ህጎች)
- የፍቅህ መዝኃቦች
- አል-ፋታዋ
- ኡሱል አል-ፍቅህ
- የፊቅህ ኪታቦች
- ትሩፋቶች
- ወደ አላህ ዳዕዋ ማድረግ
- የዳእዋ ስራ በአሁኑ ግዜ ያለበት ሁኔታ
- በመልካም ማዘዝ እና ከመጥፎ መከልከል
- መዋዕዝ እና ምክሮች
- ወደ እስልምና መጣራት
- Issues That Muslims Need to Know
- የዓረብኛ ቋንቋ
- ታሪክ
- ኢስላማዊ እሴቶች
- የወምበር ኩጥባዎች
- Academic lessons
ቭድዮዎች
የአይነቱ ብዛት: 1341
- አማርኛ ሙሃዳራ አቅራቢ : መሀመድ ሓሚዲን ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ
ይህ ፕሮግራም የወላጆች ሀቅ በሚል ርእስ ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ወላጆች ሀቅ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ወላጆች ከ አላህ ሀቅ ቀጥሎ በጣም ማክበር የሚገባው ሀቅ ነው ከወላጆች ሀቅ ቀጥሎ የዘመድ ሀቅ ማክበር አለብን በማለት በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::
- አማርኛ ሙሃዳራ አቅራቢ : መሀመድ ሓሚዲን ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ
ይህ ፕሮግራም የወላጆች ሀቅ በሚል ርእስ ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ወላጆች ሀቅ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ወላጆች ከ አላህ ሀቅ ቀጥሎ በጣም ማክበር የሚገባው ሀቅ ነው ምክንያቱም ወላጆች ልጆቻቸውን ከተወለደ አንስቶው እስከምያድግ ድረስ ብዙ ልፋት ስለምደርሳቸው ወላጆች ማክበር አለብን
- አማርኛ ሙሃዳራ አቅራቢ : ዛኪር አብዱልካሪም ናይክ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ
በዚህ ፕሮግራም ታላቁ ዳኢ ዶክተር ዛኪር ስለ የሴቶች መብት በኢስላም ዘመናዊ ወይስ ኋላቀር? በሚል ርእስ በስፋት የተወያይበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ከአድማጮች የተነሱ ብዙ ጥያቄዎች መልስ የሰጠበት ፕሮግራም ነው ::

- አማርኛ ሙሃዳራ አቅራቢ : በድሩ ሁሴን ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ
በዚህ ፕሮግራም ኑ ረሱላችንን (ሰ.አ.ወ) እንዉደድ በሚል ርዕስ ድንቅው ዳኢ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ነብያችን ሕይወት ታሪክ እንዲሁም ስለ ነብያችን ስነ -ምግባር እና ፀባያቸው በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው በዚህ ሙሃዳራ ማንኛዉም ሙስሊም ነብያችን መውደድና የሳቸው ፈለግ መከተል እንዳለበት በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው

ይህ ሙሃዳራ ስለ ታላላቅ ሙስሊም ሴቶች ታሪክ በሚል ርእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ታላላቅ ሴቶች ታሪክ በስፋት የተናገረበትና ለሴቶች ኢስላም ትልቅ ቦታ እንደሰጣቸው ና በምዕራብ ሃገራት ሴት እንደ ባርያ ሁና ትታይ እንደነበረች በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
- አማርኛ ሙሃዳራ አቅራቢ : በድሩ ሁሴን ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ
ይህ ሙሃዳራ ስለ ታላላቅ ሙስሊም ሴቶች ታሪክ በሚል ርእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ታላላቅ ሴቶች ታሪክ በስፋት የተናገረበትና ለሴቶች ኢስላም ትልቅ ቦታ እንደሰጣቸው ና በምዕራብ ሃገራት ሴት እንደ ባርያ ሁና ትታይ እንደነበረች በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::
- አማርኛ ሙሃዳራ አቅራቢ : ዛኪር አብዱልካሪም ናይክ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ
የሴቶች መብት በኢስላም ዘመናዊ ወይስ ኋላቀር በሚለው ርዕስ ታዋቂው ታላቁ ዳኢ :ዶክተር ዛኪር ናይክ በሥፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሶስት ክፍሎች አሉት
- አማርኛ ሙሃዳራ አቅራቢ : ኡማር ሮቤ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ
ይህንን ፕርፕግራም አምስት ክፍሎች አሉት በዚህ ፕሮግራም ዳዒው እስላም ምርጫችን መሆን እንዳለበት በስፋት የተናገረበት ፕሮግራም ነው እንዲሁ ዳኢው እስልምና ሃይማኖት እንዴት እንደተቀበለ የሚያብራራበት ፕሮግራም (ሙሃዳራ)ነው

ይህንን ፕርፕግራም አምስት ክፍሎች አሉት በዚህ ፕሮግራም ዳዒው እስላም ምርጫችን መሆን እንዳለበት በስፋት የተናገረበት ፕሮግራም ነው ::

- አማርኛ ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ሀሳን ማሜ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ
ይንን ፕሮግራም ሸይኽ መሐመድ ሐሰን ስለ ኢማን ድክመት መፍትሄ በሚል ርዕስ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም (ሙሃዳራ ) ነው ::
- አማርኛ ሙሃዳራ አቅራቢ : መሐመድ ፈረጅ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ
ይህንን ፕሮግራም (ቭድዮ ) ዉዱእና ሶላት በአግባቡ ለመፈፀም የሚያስተምር በጣም አስፈላጊ የሆነ ፕሮራግራም ነው የሄንን ቭድዮ በድንብ መከታተል ያስፈልጋል

- አማርኛ
- አማርኛ
- አማርኛ ሙሃዳራ አቅራቢ : ሸክ ሳድቅ መሐመድ ደግሞ ማረም : መሀመድ አህመድ ጋዓስ
ይህ ሙሃዳራ ስለ ኢሳ(እየሱስ)በቁርአንና በወንገል በሚል ርዕስ የዘጋጀ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ክርስቲያኖች ስለ ኢሳ ምን ብለው እንደሚያምኑና ሙስሊሞች ስለ ኢሳ ምን ይላሉ እንዲሁም ጌታ (አላህ ) ክስቲያኖችን እንድምያምኑት ሶስት አለመሆኑ በግልፅ ማስረጃዎችን ከቁርአን ከወንገል በማቅረብ ዳኢው እንደዚህ አይነት አመለካከት ትክክለኛ አለመሆኑ በመርጋገጥ ከቁርአንና ከክርስትያን መፅሐፎች ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::