የአይነቱ ብዛት: 1010
19 / 1 / 1437 , 2/11/2015
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (084) ሱራት አል- እንሽቃቅ
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (085) ሱራት አል- ቡሩጅ
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (086) ሱራት አል- ጣሪቅ
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (087) ሱራት አል- ፋጅር አዕላ
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (088) ሱራት አል- ፋጅር አዕላ
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (089) ሱራት አል- ፋጅር
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (090) ሱራት አል- ባላድ
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (091) ሱራት አል-ሻምስ
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በመሐመድ ሳዲቅ አል-ምንሻዊ ድምፅ የቀረበና ወደ አማርኛ የተተሮጎመ አስተማሪ ሙጽሐፍ ነው (092) ሱራት አል-ለይል
7 / 1 / 1437 , 21/10/2015
በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ እኽላስ / አንድ ስራ ከአላህ ጋር ተቀባይነት ለማገኘት እኽላስና ሙታባዐ መኖር አለበት እነዚህ ሁለት ነገሮች ካልተገኙበት ግን ተቀባይነት እንደማያገኝ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም
በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ የሰላት . ሸርጦች ወይም ሰላት ከመስገዳችን በፊት ሟሟላት የሚያስፈልጉ ነግሮች በዝርዝር ያቀረበበት ሙሃዳር ነው
በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን እንድሪስ ስለ የቁርዓን ትሩፋትና ጥቅሙ ያብራራበትና እንዲሁም ቁርዓን ለሰው ልጅ መምሪያና ከአላህ (ሱ.ወ ) የወረደ የአላህ ቃል ሰለሆነ ቁርአን በብዛት ማንበብ (መቅራት ( አለብን በማለት በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው .
በዚህ ፕሮግራም ዳኢ ሸምሱዲን ሷላት በእስልምና ያለው ቦታና ሷላት ነብያችን አሰጋገድን ተከትለን ሷላት በአግባቡ በስገድ እንዳለብንና የሄንን ለ ማሳካት አስራ አራት ማዕዘናት በተገቢው መፈፀም እንዳለብን በአጭሩ የገለፅበት ሙሃዳራ ነው
23 / 11 / 1436 , 7/9/2015
ይህ ፕሮግራም የወላጆች ሀቅ በሚል ርእስ ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ወላጆች ሀቅ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ወላጆች ከ አላህ ሀቅ ቀጥሎ በጣም ማክበር የሚገባው ሀቅ ነው ከወላጆች ሀቅ ቀጥሎ የዘመድ ሀቅ ማክበር አለብን በማለት በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::
ይህ ፕሮግራም የወላጆች ሀቅ በሚል ርእስ ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ወላጆች ሀቅ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ወላጆች ከ አላህ ሀቅ ቀጥሎ በጣም ማክበር የሚገባው ሀቅ ነው ምክንያቱም ወላጆች ልጆቻቸውን ከተወለደ አንስቶው እስከምያድግ ድረስ ብዙ ልፋት ስለምደርሳቸው ወላጆች ማክበር አለብን
16 / 11 / 1436 , 31/8/2015
በዚህ ፕሮግራም ታላቁ ዳኢ ዶክተር ዛኪር ስለ የሴቶች መብት በኢስላም ዘመናዊ ወይስ ኋላቀር? በሚል ርእስ በስፋት የተወያይበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ከአድማጮች የተነሱ ብዙ ጥያቄዎች መልስ የሰጠበት ፕሮግራም ነው ::
በዚህ ፕሮግራም ኑ ረሱላችንን (ሰ.አ.ወ) እንዉደድ በሚል ርዕስ ድንቅው ዳኢ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ነብያችን ሕይወት ታሪክ እንዲሁም ስለ ነብያችን ስነ -ምግባር እና ፀባያቸው በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው በዚህ ሙሃዳራ ማንኛዉም ሙስሊም ነብያችን መውደድና የሳቸው ፈለግ መከተል እንዳለበት በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው
15 / 11 / 1436 , 30/8/2015
ይህ ሙሃዳራ ስለ ታላላቅ ሙስሊም ሴቶች ታሪክ በሚል ርእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ስለ ታላላቅ ሴቶች ታሪክ በስፋት የተናገረበትና ለሴቶች ኢስላም ትልቅ ቦታ እንደሰጣቸው ና በምዕራብ ሃገራት ሴት እንደ ባርያ ሁና ትታይ እንደነበረች በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ::